እስራኤል በደቡብ ሶሪያ የሀያት ታህሪር አልሻም (ኤችቲኤስ) ወይም ለሀገሪቱ መሪዎች ቅርበት ያላቸውን ኃይሎች እንቅሰቃሴ እንደማትታገስና ቦታው ከጦር ነጻ ቀጣና (ዲሚሊታራይዝድ) እንዲሆን ...
የሊባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሄዝቦላ የቀድሞ መሪ ሀሰን ነስረላህ የቀብር ስነስርዓት በዛሬው እለት በአስር ሺቸ የሚቆጠሩ ሊባሳውያን በተገኙበት ተፈጽሟል። በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሊባሳውያንም በቤሩት ...
እንደ ተቋሙ ሪፖርት ከሆነ በዓለማችን ከሰባት ወንዶች አንዱ በህይወት ዘመኑ የቤት ውስጥ ጥቃት በፍቅረኛው አልያም በሚስቱ ቢያስ አንድ ጊዜ ይፈጸምበታል፡፡ የጥቃት መጠኑ በብሪታንያ እና አሜሪካ ...
እውቀት ከሀገር መሰረተ ልማት እና ቴክኖሎጂ የመጠቀም አቅም ጋር የሚያያዝ በመሆኑ የተሻለ የኢኮኖሚ አቅም ያላቸው የተሻለ የማሰብ አቅም ያላቸው ዜጎች ይኖሯቸዋል፡፡ ይህን ተከትሎም የዓለም ስነ ህዝብ ...
ተመራማሪዎች ሊመቱ ይችላሉ በሚል ከዘረዘሯቸው ሀገራት ውስጥ ከአፍሪካ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ናይጄሪያ ተካተዋል የሥነ ፈለክ ተመራማሪዎች “አስትሮይድ 2024 YR4” የሚል መጠሪያ የተሰጠውን እና ...
የሞሪታንያዋ ቺንጉቲ ከተማ በባህር ዳርቻ የምትገኝ ታሪካዊ ከተማ ነች፡፡ ዓለም አቀፉ የቅርስ ተቋም ዩኔስኮ በዚች ከተማ የሚገኙ አራት ቅርሶችን በዓለም ቅርስነትም መዝግቧል፡፡ ከተማዋ ከእስልምና ...
በዚህ ውሳኔ መሰረትም 59 ሚሊዮን ጀርመናዊያን ዛሬ ድምጽ መስጠት የጀመሩ ሲሆን ከአምስት በላይ ፓርቲዎች በምርጫው ላይ በመሳተፍ ላይ ናቸው፡፡ በዚህ ምርጫ ላይ የአሸናፊነት ግምት የተሰጣቸው የ69 ዓመቱ ፍሬድሪክ ሜርዝ ሲሆኑ ኦላፍ ሾልዝን ተክተው የጀርመን መራሄ መንግስት እንደሚሆኑ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ...
የሮማው ጳጳስ ፍራንሲስ በተመንፈሻ አካላቸው ላይ ያጋጠማቸውን ህመም ለመታካም ሆስፒታል ከገቡ 10ኛ ቀናቸውን ማስቆጠራቸውን ቫቲካን የእሳቸውን ሁኔታ አስመልክታ ባወጣችው ወቅታዊ መረጃ አስታውቃለች። ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በከፍተኛ የፔንታጎን አመራሮች ላይ እየወሰዱት ባለው ያልተጠበቀ እርምጃ የጆይት ቺፍ ኦፍ ስታፍ መሪ የሆኑትን የአየር ኃይል ጀነራል ሲ.ኪው. ብራውንን ...
ጾም ከመልካም ኅሊና የሚመነጭ መልካም ስራ ማከናወንን ይጠይቃል ያለው መግለጫው፤ “ለእግዚአብሔር ለመታዘዝና ለመገዛት፣ ከዚያም ከቃሉ በተነገረን መሠረት የተራቡትን ልንመግብ፣ የተራቆቱትን ልናለብስ፣ የተጣሉትን ልናስታርቅ፣ ፍትሕ ያጡትን ፍትሕ እንዲያገኙ ልናደርግ፣ ሰብአዊ ክብር እንዳይነካ ጦርነት፣ ጥላቻ፣ አደገኛ ...
የመጨረሻ ነው የተባለውና የእስራኤል ባለስልጣናት ያልጠበቁት የአስከሬን ምርመራ ውጤት በያህያ ሲንዋር ደም ውስጥ በብዛት የተገኘው ካፌይን ነው። ሲንዋር ከመሞቱ በፊት ቡና በብዛት መጠጣቱን ምርመራው ...